በሃይማኖቶች መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚታዩበት የጦማር መተግበሪያ ነው

รุ่นล่าสุด

เวอร์ชัน
ปรับปรุง
16 พ.ค. 2568
นักพัฒนาซอฟต์แวร์
ประเภท
Google Play ID
การติดตั้ง
5,000+

App APKs

ወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም - Wahid APP

ይህ አፕ(መተግበሪያ) በወሒድ ዕቅበተ ኢሥላም ማኅበር የቀረበ ሲሆን፤ ወንድም ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!
อ่านเพิ่มเติม

โฆษณา